ለግብርና ሥራ የሚውል ድሮን የሠራው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ

ለግብርና ሥራ የሚውል ድሮን የሠራው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ
ታትሟል

ፍጹም አማረ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ለግብርና ሥራ የሚሆን ድሮን ሠርቷል። ድሮኑ ኬሚካል ለመርጨት እና አንበጣ ለመከላከል እንዲረዳ የሚያግዝ መሆኑን ይናገራል። ወደፊት ድሮኑን በትልቅ መጠን በመሥራት ለአርሶ አደሮች ተደራሽ ለማድረግ ይፈልጋል።