บทเรียน 1: Listen Here
เลือกบทเรียน
- 1 Listen Here
- 2 Unit 2
- 3 Unit 3
- 4 Unit 4
- 5 Unit 5
- 6 Unit 6
- 7 Unit 7
- 8 Unit 8
- 9 Unit 9
- 10 Unit 10
- 11 Unit 11
- 12 Unit 12
- 13 Unit 13
- 14 Unit 14
- 15 Unit 15
- 16 Unit 16
- 17 Unit 17
- 18 Unit 18
- 19 Unit 19
- 20 Unit 20
- 21 Unit 21
- 22 Unit 22
- 23 Unit 23
- 24 Unit 24
- 25 Unit 25
- 26 Unit 26
- 27 Unit 27
- 28 Unit 28
- 29 Unit 29
- 30 Unit 30
- 31 Unit 31
- 32 Unit 32
- 33 Unit 33
- 34 Unit 34
- 35 Unit 35
- 36 Unit 36
- 37 Unit 37
- 38 Unit 38
- 39 Unit 39
- 40 Unit 40
คำศัพท์จากบทเรียน
Xs
የኤክስ ሆሄ ብዙ ሲሆን
alphabet
ፍኖተ ሆሄ
know of (used when we don’t know many details)
ማወቅ (ብዙ ዝርዝር ጉዳዮችን ሳናውቅ ስንቀር የምንጠቀመው)
know about
ማወቅ (ዘርዘር ወይንም ጠለቅ ያለ ዕውቀት ሲኖረን የምንጠቀመው)
the penny has dropped
አንድ ሰው ሳያውቀው የቆየውን ነገር አሁን ተገንዝቦታል
Why do teenagers leave their homework to the last minute?
the last minute
የመጨረሻው ደቂቃ
neuroscientist
የስነ አዕምሮ ተመራማሪ
pre-frontal cortext
የአዕምሮ ክፍል ስያሜ
forehead
ግንባር
fore
ከፊት
forethought
ቅድመ ኃሳብ
cognitive
አስተሳሰባዊ
adolescent
ጎረምሳ ወይም ኮረዳ
expectations
የሚጠበቁ ነገሮች
development
ዕድገት
Why do penguins waddle?
waddle
ድክ ድክ ማለት
stiff
ጥንክር ያለ
upright
ቀጥ ያለ
posture
አቋቋም
ungainly
ድንብርብር ያለ
clumsy
የሚተረማመስ/የሚገጫገጭ
fossils
ቅሪተ አካል
anatomy
ስነ አካል
to adapt
መላመድ
How does fat affect the brain?
dietary fat
ምግብ ውስጥ ያለ ስብ
carbohydrate
ካርቦሃይድሬት
to underlie
መነሻ ምክንያት መሆን
composition
መዋቅር
organ
የሰውነት የውስጥ ክፍል
reflect
ማንፀባረቅ
no way
የመሆን ዕድል የሌለው
What can chickens teach us about productivity?
bird-brain
ሞኝ ሰው
flock
የዶሮዎች ስብስብ (የጋራ ስም)
to lay (eggs)
እንቁላል መጣል
to increase dramatically
እጅጉን/ በሚያስደንቅ ሁኔታ መጨመር
hierarchy
የደረጃ እርከን
hierarchical
እርከናዊ/ ከእርከን ጋር የተያያዘ
a dog-eat-dog environment
ከልክ ያለፈ ፉክክር ምቾት አልባነት እና አሉታዊ ነገሮችን የሚፈጥርበት ሁኔታ
a pecking order
ተፈጥሯዊ የእርከን ደረጃ
What can thinking about death teach us about life?
depressing
የሚደብት
end-of-life companion
በህይወት ፍፃሜ አካባቢ ያለ ተንከባካቢ
profound
ጥልቅ
a reality check
እውነታን እንዲያዩ መገደድ
complacent
የተላመደ
chill out
መዝናናት
achiever fever
ስኬትን ተከትሎ የሚመጣ የተጋነነ ስሜት
What happens when we see robots that look like us?
robots
ሮቦቶች
relatable
ሊቀርቡት የሚቀልል
unsettling
ስሜትን የሚረብሽ
to dip off
መቀነስ
to humanise
ሰው ማስመሰል
Why are songs getting faster?
vocals
የሰው የዘፈን ድምፅ/መዝፈን
streaming
በበይነ መረብ ቀጥታ ማሰራጨት
track
ዘፈን
influence
ተፅዕኖ
playlist
የዘፈን ዝርዝር
feed into
መጋቢ ነገር መስጠት
chorus
ተቀባይ ህብረ ዝማሬ
Why do we say 'you' to describe personal experiences?
in general
በጥቅሉ
generally
በጠቅላላው
generic
ጠቅላላ/ለሁሉም የሚያገለግል
construct
መገንባት
Why was salt so important?
wealth
ሀብት
wealthy
ሀብታም
status
የኑሮ እርከን/ደረጃ
medieval
የመካከለኛው ዘመን
afford
የመግዛት አቅም መኖር
passion
ጥልቅ ፍቅር/ስሜት
integrity
ሃቀኝነት
aggressive
ነውጠኛ
salty
ጨዋማ